የኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ አንድን ቃል በአበው ፈለግ እየተረጎመና እየተነተነ እያንዳንዱ ፍጥረት ምን ዓይነት መንፈሳዊ ተምሳሌት ሆኖ የሕይወት ትምህርት እንደሚሰጠን የሚያሳይ፣ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥልቀት፣ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትን ርቃቄ የሚከስት መጽሐፍ ነው። በእያንዳንዱ ቀን ምን፣ እንዴት ተፈጠረ ከሚለው ጀምሮ ስለ እያንዳንዱ ቀንና ስለፍጥረቱ ከሺ ስምንት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ የኖሩ ቀደምት አበው ምን አስተማሩ የሚለውን መዳሰስ የመጽሐፉ ትኩረት ነው።

ኮርስ ወይም መጽሃፍ በምትገዙበት ጊዜ ቪፒኤን ማጥፋትዎን ያስታውሱ።
Make sure you turn off your VPN when you are buying a course or book.