ለኢትዮጵያውያን ነፃ የቴክኖሎጂ ትምህርቶች በአማርኛ


የቱንም ያህል ትልቅ ሰው ቢሆኑ፣ መማርን በጭራሽ አያቁሙ። ከእንቅልፍዎ እንደተነሱ ወደ ትምህርት ቤት መሄድዎን፣ ወደኛ መገስገስዎን አይርሱ። ኩራዝቴክ ለእናንተ ልዩ ልዩ ትምህርቶችን አቅቦላችኋል። አሁኑኑ መማር በመጀመር ህልምዎን እውን ያድግሩ። ለመማር በትክክለኛው ሰዓት በትክክለኛውቦታ ላይ ነዎት! ከእኛ ጋር ይቆዩ!


"እናት ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች !!!"


አገልግሎቶች


ትምህርት

ከሶፍትዌር እና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ትምህርቶችን በነፃ ያገኛሉ


ዜና

አዳዲስ በተለይም ከቴክኖሎጂ ጋርየተያያዙ ዜናዎችንና መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡


ማበልፀጊያ

ድረ ገፅ ፣ የሞባይል መተግበሪያ እና የሲስተም ማበልጸጊያ። አሁን ይዘዙን ፡፡


ዶሴዎች

ነፃ መጽሐፍትና ዶሴዎችን ያገኛሉ። አሁኑኑ አውርደው እውቀትዎን ያዳብሩ!

ኩራዝን ለምን?


ብቁ ቡድን
ችሎታ ባላቸው ባለሙያዎች የተዘጋጁ ትምህርቶች
ሀገራዊ
ዓላማችን ለኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ትምህርትን ማዳረስ ነው::አድማጮች ነን
የራስዎን ፍላጎት ከማንም በላይ ራስዎ ያውቁታል፤ እኛም ከሁሉ አስቀድመን ፍላጎትዎን በማዳመጥ እርስዎን ለማርካት እንተጋለን::

በፍፁም አንቆምም
እርስዎን መርዳት፣ ማርካትና ማገዝ ፈፅመን አናቆምም ፤ ምክንያቱም ይሄ ነዉ የመኖራችን ትርጉም!

ምስክሮች

ቡድናችንን ያግኙ